
ለግንባታ ዘርፍ የሚየስፈልጉ በዋጋ በጥንካሬ እና በውበት ተመራጭ የሆነ ቴራዞዋች በማቅረብ በኣፍሪካ ደረጃ ተወዳዳሪ መሆን ነው።
ዓለም የደረሰው ቴክኖሎጂ በመጠቀም ዓለም ኣቀፍ ተቀባይነት ያለው ምርጥ ቴራዞ በተመጣጠኝ ዋጋ ለግንባታ ዘርፍ ማቅረብ ነው።
ሃቀኝነት
ታማሽነትና እና ኣሳታፊነት
የቡድን ስራ
ፈጠራ
ፍትሃዊነት
ተጠያዊነት/ለማህበረሰብ ጉዳይ ንቁ ሆኖ መገኘት
ለግንባታ ዘርፍ የሚየስፈልጉ በዋጋ በጥንካሬ እና በውበት ተመራጭ የሆነ ቴራዞዋች በማቅረብ በኣፍሪካ ደረጃ ተወዳዳሪ መሆን ነው።
ዓለም የደረሰው ቴክኖሎጂ በመጠቀም ዓለም ኣቀፍ ተቀባይነት ያለው ምርጥ ቴራዞ በተመጣጠኝ ዋጋ ለግንባታ ዘርፍ ማቅረብ ነው።
ሃቀኝነት
ታማሽነትና እና ኣሳታፊነት
የቡድን ስራ
ፈጠራ
ፍትሃዊነት
ተጠያዊነት/ለማህበረሰብ ጉዳይ ንቁ ሆኖ መገኘት
ሰላም ማቴኔላ ቴራዞ ፋብሪካ ሓ/የተ/የግ/ማ (ሰላም ቴራዞ) በ1998 በመቀሌ ከተማ በስተሰሜን ኣቅጣጫ ሓሚዳይ በሚባል ኣካባቢ የሚገኝ ቴራዞ የወለል ንጣፍ እና ተመሳሳይ ምርቶች የምያመርት ፋብሪካ ነው:: ስያሜውም ያገኘው ፋብሪካው የኣንድ ሃገር እድገት የሚረጋገጠው ሰላም ሲኖር ብቻ ነው የሚል ትልቅ ኣስተሳሰብ ያለው እና ለሰላም እና ለፍቅር ከምንም በላይ ትልቅ ዋጋ የሚሰጥ ስለሆነ ነው:: ፋብሪካው መንግስት የእንዱስትሪ ዘርፉ ለማስፋፋት በፈጠረው ምቹ ሁኔታ በመጠቀም ለኣገሪቱ የግንባታ ዘርፍ የምያጋጥሙትን ከፍተኛ የሆነ የቴራዞ የወለል ንጣፎች የጥራት እና የ ኣቅርቦት ችግር በመገንዘብ ችግሩን ለመፍታት የበኩሉን ኣስተዋፅኦ ለማበርከት የተመሰረተ ፋብሪካ ነው:: ፋብሪካው ሲመሰረት ከ 10 የማይበልጡ ሰራተኞች የነበሩት ሲሆን በኣሁኑ ግዜ ፋብሪካው የፋብሪካው ብዛት ወደ ሁለት በማሳደግ የሰራተኞቹ ብዛትም ከ 150 በላይ ደርሷል::
ሰላም ቴራዞ በቴራዞ እንዲስቱሪው በቴክኖሎጂ ኣጠቃቀም ቀዳሚ በመሆን እየሰራ ሲሆን ዓለም የደረሰውን ቴክኖሎጂ በየግዜው በደምብ በመረዳት እና በመከታተል ለደንበኞቹ ሁሌም የተሻለ ቴራዞ በማቅረብ ተወዳዳሪነቱና ተቀበይናቱን ለማስፋት ሌት ተቀን ይሰራል:: በቴክኖሎጂ ኣጠቃቀም እና ኣመራረጡ ወደር የሌለው ሰላም ቴራዞ በ 2004 ዓ/ም ለመጀመርያ ግዜ ስፔሻል ቴራዞ (single Layer terrazzo tiles/ , 30×30፣40×40 እና 50×50 ቴራዛዎች በማምረት ግንባታዘርፉን ከኣዳዲስ የቴራዞ ምርቶች ጋር በማስተዋወቅ ቀዳሚ ሆኗል :: ኣሁንም ደንበኞቹን ከኣዳዲስ ምርቶች ጋር ለማስተዋወቅ በዝግጅት ላይ ይገኛል::
ሰላም ቴራዞ ማሕበራዊ ሃላፊነቱን ለመወጣት እና የማሕበረሰቡን ችግር ለመፍታት በንቃት የሚሳተፍ ፋብሪካ ነው:: በዚህም መሰረት ፋብሪካው በተለያዩ ኣካባቢዎች የልማት ስራዎችን በመስራት ኣገራችን ውብ እና ፅዱ እንድትሆን እና የተቸገሩትን በመርዳት ማሕበራዊ ሃላፊነቱን እየተወጣ ሲሆን መንግስት ከፋብሪካው የሚፈልገው እርዳታ ላይም በንቃት ይሳተፋል:: እንደ ኣብነትም ለታላቁ የህዳሴ ግድብ የ 200000 ብር ቦንድ በመግዛት የልማት ኣጋርነቱን ኣሳይቷል::