ስፔሻል ቴራዞ የወለል ንጣፍ!

Xem kết quả xổ số miền bắcይህ የቴራዞ ኣይነት ኣንድ ርብርብ/layer ያለው ሲሆን በዛ ያለ ስሚንቶ በመውሰድ በትንሽ ውፍረት ከፍተኛ ጥንካሬ ያለው ዘመናዊ የቴራዞ ኣይነት ነው:: ይህ የቴራዞ ዓይነት ለመስራትም ከ 320 ቶን በላይ ግፊት ያለው ፕሬስ ማሽን ያስፈልጋል ::

መጠን

መጠን /size

  • 2x20x20 cm – ኣብዛኛው ግዜ ለጌጣጌጥ እና በወለል ላይ ዲዛይን ለመስራት የሚጠቅም ነው::
  • 2x30x30 cm- ጠበብ ላሉ የቤት ውስጥ ክፍሎች ይመረጣል::
  • 2x40x40 cm – ለሰፋፊ ክፍሎች፣ማሕበራዊ ግልጋሎት የሚሰጡባቸው ሰፋፊ ቦታዎች ፣ሙዝየሞች ፣ባንኮች፣ሰፋፊ መናፈሻዎች ወዘተ … ጥቅም ላይ ቢውል ይመረጣል:
  • 2.2x50x50 cm –

ባህርያት

ባህርያት

የጠጠር ዓይነት/chips type ማርብል ዶሎማይት
ስሚንቶ/cement 4᎐5 mm
ግዝፈት/specific weight 2.5 kg / dm3
ውሃ የመሳብ ኣቅሙ/water absorption 4-4.5 (% in weight)
ለእሳት ያለው ባህርይ/reaction to fire ክፍል 0 /class 0
ውፍረት/ thickness 2cm