ኖርማል ቴራዞ የወለል ንጣፍ!

ይህ የቴራዞ ዓይነር ሁለት ርብርብ/layers ያለው ሲሆን ኣንደኛው ርብርብ በዛ ያለ ስሚንቶ ስለሚጠቀም ጠንካራ ነው:: ሁለተኛው ርብርብ ደሞ ትንሽ ስሚንቶ ስለሚጠቀም ጥንካሬው ኣነስተኛ ነው::

መጠን

መጠን /size

  • 2.8x25x25 cm -ይህ መጠን በዋጋው ምክንያት ቡዙ ተጠቃሚ ያለው ቴራዞ ነው
  • 2.8x30x30 cm

ባህርያት

ባህርያት

የጠጠር ዓይነት/chips type ማርብል ዶሎማይት
ስሚንቶ/cement 4᎐15 mm
ግዝፈት/specific weight 2.24 kg / dm3
ውሃ የመሳብ ኣቅሙ/water absorption 6-6.5 (% in weight)
ለእሳት ያለው ባህርይ/reaction to fire ክፍል 0 /class 0
ውፍረት/ thickness 2.8cm

ጥቅም ላይ የሚውለው

ጥቅም ላይ የሚውለው/used for

  • ለቤት ውስጥ: ለት/ቤቶች፣ላይብረሪዎች፣ሆስፒታሎች፣የገበያ ማዕከላት፣ ለመኖርያ ቤቶች …
  • ከቤት ውጭ: ለእግረኛ መንገዶች ፣ለፓርኪንግ …